Emmanuel Church - አማኑኤል ቤተክርስቲያ

የሰው ልጅ (ክርስቶስ) የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው የሉቃስ ወንጌል 19:10

For the Son of Man came to seek and to save the lost. Luke 19:10

Emmanuel Church

Welcome to Emmanuel Church Windsor — a church family united in Christ, serving God and the community with compassion and purpose.

አማኑኤል ቤተክርስቲያ

እንኳን ወደ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ዊንዘር በሰላም መጡ — በክርስቶስ አንድ የሆነ፣ እግዚአብሔርን እና ማኅበረሰብን በርኅራኄና በዓላማ የሚያገለግል የቤተክርስቲያን ቤተሰብ።